Get Mystery Box with random crypto!

ወሳኙ መቀጠልህ ነው! 'ስኬት የደስታ መጨረሻ አይደለም፤ ውድቀትም ተሰብሮ መቅረት አይደለም፤ ወሳ | Psycology

ወሳኙ መቀጠልህ ነው!

"ስኬት የደስታ መጨረሻ አይደለም፤ ውድቀትም ተሰብሮ መቅረት አይደለም፤ ወሳኙ ነገር ሁለቱም ነገር ገጥሞህ እንኳን መቀጠልህ ነው" ይለናል የእንግሊዙ ታላቅ መሪ ዊንስተን ቸርችል

ሁሌም ፀሀይ ብትወጣ ወይ ጨለማው ቢተካ አበቃ ማለት አይደለም! ነገ መልሶ ይነጋል፤ ያንተም ህይወት ውስጥ ሁሉም ይቀጥላል፤ ያበቃ የመሰለህ ነገር ሁሉ መልሶ ሲስተካከል ታየዋለህ፤ ተስተካከለህ ብለህ ግን አትዘናጋ ስኬት የቤት ኪራይ ነው ያውም በየቀኑ የምትከፍለው፤ ወዳጄ ሁሌም የማይቆም ጥረት እያደረክ መቀጠል አለብህ!#Inspire_Ethiopia
@psycolo19gy