Get Mystery Box with random crypto!

ስነ-ልቦናዊ ህይወት★

የቴሌግራም ቻናል አርማ psychological_mind — ስነ-ልቦናዊ ህይወት★
የቴሌግራም ቻናል አርማ psychological_mind — ስነ-ልቦናዊ ህይወት★
የሰርጥ አድራሻ: @psychological_mind
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.69K
የሰርጥ መግለጫ

☞https://telegram.me/Psychological_Mind ☞☞ህይወት እንዲ እና እንዲያ ተብላ አትወሰንም[https://telegram.me/Psychological_ ]ለሁላችን የተለያየች ናት!! ግን..... ለአንተ፣ ለአንቺ፣ ለእርሶ... ምን እንደምትመስል ፍሬ ሀሳቦችኝ እያነሳን መጨረሻ ይኖረው እንደሆን አብረን እናያለን::
ይቀላቀሉ >https://telegram.me/Psychological_Mind

Ratings & Reviews

1.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

3


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-25 21:09:48 አይምሮን ማሳመን!

እግርህ በተግባር እንዲራመድ አይምሮህና ልብህ ቀድሞ በሀሳብ መራመድ አለበት፤ ሁሉ ነገርህን የሚያዘው አይምሮህ ነው። ራስህን መቀየር ወይ መወሰን ስትፈልግ አስቀድመህ ለአይምሮህ ስትቀየር የሚኖርህን ደስታ ደጋግመህ አስበው ንገረው፤ ከዛ የሆነ ጊዜ አንተ ራሱ ሳታውቀው ቆራጥ ሆነሀል፣ ጠንካራ ሆነሀል ምክንያቱም አይምሮህ ካመነ የማይቀየር ነገር የለም!

መልካም ምሽት ይሁንላቹ

@Psychological_Mind
@Psychological_Mind
1.8K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 22:41:17
ከሌለን ከጎደለን ነገር ይልቅ ያለን ነገር ይበልጣል። "ከምንማረርባቸው ነገሮች ይልቅ..ልናመሰግንባቸው የሚገባን ብዙ መልካም ነገሮች አሉ።

ምናልባት የምትፈልገው ስፍራ ላይ አልተቀመጥክ ወይንም የምትመኘውን ነገር አላገኘህ ይሆናል፡ ይሁን እንጂ አዲስ ቀን ሲሰጥህ ከብዙዎች በላይ እድለኛ ነህ። ስለዚህም ፈጣሪህን ባለህ ነገር አመስግን። በሰላም ውሎ በሰላም ማደር እጅግ ትልቅ ነገር ነው።አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ነው።

አንተ ለብቻህ የሆነብህ ነገር የለም። አንተ ጋር የጎደለህን ሌላው ጋር ስታይ 'ሁሉ የሞላለት' መስሎህ ነው። ባወቅኸው ልክ የሰውን ህይወት አትመዝን፣ የራስህንም አታቃል።

ስለዚህ በምንም አይነት የህይወት ትግል ውስጥ ብትሆን በመኖርህ ብቻ ደስታን ምርጫህ አድርግ።አዲስ ቀን እንድታይ ስለተፈቀደልህ ብቻ ለፈጣሪ ምስጋና ልታቀርብ ይገባል።

መልካም አዳር !!

@Psychological_Mind
@Psychological_Mind
1.6K views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 22:39:32
1.1K views19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 21:10:20 በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም።

ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።

መልካም ምሽት ይሁንላቹ

@Psychological_Mind
@Psychological_Mind
2.1K views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 19:28:15
1.1K views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 19:28:00 ቆራጥ ሁን!

የትም አያደርስህም እንጂ የስሜትህ ባሪያ መሆን ቀላል ነው፤ ጊዜያዊ ደስታ የሚሰጡህን ነገሮች በጥበብ እለፋቸው፤ ለእውነተኛ ደስታህ ስትል አሁን የማይጠቅሙህን ሰዎች፣ ነገሮች፣ ሁኔታዎች፣ ቦታዎች ሁሉ ከህይወትህ አውጣቸው!

የተመረዘ እጅ ወይም እግር የሚቆረጠው ባለቤቱ ስለማያስፈልገው አይደለም ግን ሌሎቹን የሰውነት ክፍሎች ስለሚመርዝ ነው፤ ስኬትና ደስታ መስዋዕትነት ይጠይቃል! ወዳጄ የሚጠቅምህን አሳምረህ ታውቃለህ ቆራጥ ሁን!

በቅንነት ሼር ያድርጉት

@Psychological_Mind
@Psychological_Mind
1.3K views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 19:24:24
961 views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 19:24:17 ታገስ!

ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም!

ላላነበቡት ሼር ያድርጉት

@Psychological_Mind
@Psychological_Mind
982 views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 19:19:11
920 views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 19:19:05 ፈጣሪ ይጀምራል!

ወዳጄ ፀንተህ እስከመጨረሻው ታግሰህ ጠብቅ! ያለበለዚያ የለፋህበትን ሁሉ በአንድ ጀምበር ልታጣው ትችላለህ፤ ስለዚህ መቼም ቢሆን በምንም ሁኔታ ተስፋ እንዳትቆርጥ ምክንያቱም አንተ ስትጨርስ ፈጣሪ ይጀምራል!

ከወደዳችሁት በቅንነት ሼር ያድርጉት

@Psychological_Mind
@Psychological_Mind
948 views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ