Get Mystery Box with random crypto!

ማንነትህን አሳይ! ምንም በሌለህ ሰዓት አለባበስህን፣ ሁኔታህን፣ ጉድለትህንና ድክመትህን አይተው | ስነ-ልቦናዊ ህይወት★

ማንነትህን አሳይ!

ምንም በሌለህ ሰዓት አለባበስህን፣ ሁኔታህን፣ ጉድለትህንና ድክመትህን አይተው ሰዎች ሊንቁህ ሊሸሹህ ይችላሉ፤ ስትለወጥ ደግሞ ዙሪያህን ሊአቡህ ይችላሉ...ወዳጄ እንዳትገረም! ከሺህ አመታት በፊትም ዛሬም ወደፊትም ሰዎች እንደዚህ ናቸው።

ወጥረህ ሰርተህ ማንነትህን አሳይ! አለዛ ከፈጣሪ በቀር ማንም እንዲሁ ሊወድህ ሊያከብርህ አይችልም!

JOIN US
@Psychological_Mind
@Psychological_Mind
JOIN US