Get Mystery Box with random crypto!

በምስጋና ጀምር! በምስጋና የሚጀመር ቀን ልዩ ከመሆኑ የተነሳ ቢደገም ያስብላል ምክንያቱም ቀንህ | ስነ-ልቦናዊ ህይወት★

በምስጋና ጀምር!

በምስጋና የሚጀመር ቀን ልዩ ከመሆኑ የተነሳ ቢደገም ያስብላል ምክንያቱም ቀንህ በአስተማማኝ እጅ ላይ ነው፤ ከአልጋህ ዝም ብለህ ከተነሳህ ግን ምን አይነት ቀን እንደምታሳልፍ አታውቀውም እንደ ሁኔታው ነው የምትሆነው።

ሁኔታዎች እና ሰዎች ቀንህን እንዳይቆጣጠሩት ከፈለክ ይሄንን ቀን በነፃ ለሰጠህ ፈጠሪ አመስግነህ ተነስ፤ ወዳጄ በአምላኩ የሚደገፍ መቼም አያፍርም!

https://t.me/Psychological_Mind