Get Mystery Box with random crypto!

1ኛ ቆሮንቶስ 12 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ስጦታዎች ልዩ ልዩ ሲሆኑ፣ መንፈስ ግን አን | የልጁ መልክ(The appearance of the child)

1ኛ ቆሮንቶስ 12 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ስጦታዎች ልዩ ልዩ ሲሆኑ፣ መንፈስ ግን አንድ ነው፤
⁵ አገልግሎትም ልዩ ልዩ ሲሆን፣ ጌታ ግን አንድ ነው፤
⁶ አሠራርም ልዩ ልዩ ሲሆን፣ ሁሉን በሁሉ የሚሠራው ግን ያው አንዱ እግዚአብሔር ነው።

..............መልካም ቀን...................