Get Mystery Box with random crypto!

#እግዚአብሔርም:- ይላል #በመጨረሻም ቀን እንዲህ ይሆናል ስጋ #በለበሱ ሁሉ ሁሉ ላይ #ከመንፈሴ | PROPHETIC REVIVAL

#እግዚአብሔርም:- ይላል #በመጨረሻም ቀን እንዲህ ይሆናል ስጋ #በለበሱ ሁሉ ሁሉ ላይ #ከመንፈሴ #አፈሳለሁ፤ ወንዶች እና #ሴቶች #ልጆቻችሁ ትንቢትን #ይናገራሉ፥ #ጎበዛዝቶቻችሁም ራዕይን #ያያሉ፥ #ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን #ያልማሉ፤''

#ልዩ የሆነ የ #Propheticrevival team 5ተኛ #አመት ክብረ በዓል በ #የተስፋው ብርሀን #በሙላት አለም አቀፍ #ቤተክርስቲያን ቅዳሜ #ግንቦት 20 ማለትም ነገ ከ 8 ሰዐት #ጀምሮ በድምቀት #ይከበራል

#በዕለቱም
#የእግዚአብሔር ቃል በሀይል #ይሰበካል

#እግዚአብሔር በሀይል #ይመለካል

#ብዙዎች በትንቢት #ይፅናናሉ ከምንም አይነት #እስራት ይፈታሉ

#አገልጋዮች
#ነብይ #ተመስገን #ሸዋ
#ዘማሪ ትንሳኤ
እና
#ዘማሪት ሰላም #ታሪኩ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
#አድራሻ
#ግራር ስልጤ #ሰፈር ከሀናን ዳቦ 200 #ሜትር ገባ #ብሎ
#ለበለጠ #መረጃ
-:0901187947
:-0920999642
-:0979096706
#ተባርካችኋል