Get Mystery Box with random crypto!

''እግዚአብሔር ይላል:- #በመጨረሻም ቀን እንዲህ #ይሆነናል፤ ስጋ በለበሱ ሁሉ ላይ #ከመንፈሴ አ | PROPHETIC REVIVAL

''እግዚአብሔር ይላል:- #በመጨረሻም ቀን እንዲህ #ይሆነናል፤ ስጋ በለበሱ ሁሉ ላይ #ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶች እና ሴቶች #ልጆቻችሁም ትንቢትን ይናገራሉ፥ #ጎበዛዝቶቻችሁም ራዕይን ያያሉ፥ #ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን #ያልማሉ፤''
- ሐዋርያት 2፥17

#ሰላም #ሰላም ቅዱሳን ልዩ የሆነ የ #Prophetic #Revival 5ተኛ #አመት ክብረ #በዓል በ #ተስፋው ብርሀን በሙላት #አለም አቀፍ #ቤተክርስቲያን ቅዳሜ #ግንቦት 20 ከ8:00 #ሰዐት ጀምሮ በድምቀት #ይከበራል

#በዕለቱም
#የእግዚአብሔር ቃል በሀይል #ይሰበካል

#በእውነት እና በመንፈስ እግዜአብሄርን #ይመለካል

#ብዙዎች በትንቢት ቃል #ይፅናናሉ
ከተለያዩ እስራት ነፃ #ይወጣሉ

#እግዝአብሔር ድንቅን ነነር
#ያደርጋል

#አገልጋዮች

የ #major #Prophet #miracle #teka መንፈሳዊ ልጅ:-
#ነብይ #ተመስገን #ሸዋ
#ዘማሪ ትንሳኤ
#እና
#ዘማሪት #ሰላም #ታሪኩ
#ሁላችሁም ተጋብዛችኋል በፍጹም #አይቀርም
#አድራሻ
#ስልጤ ሰፈር ሀናን ዳቦ #200 ሜትር ገባ #ብሎ
#ለበለጠ #መረጃ
-:0979096706
-:0901187947
-:0920999642
#ተባርካችኋል