Get Mystery Box with random crypto!

ከሰው መጠበቅ አቁም! ልብህን የሚሰብረው ከሰዎች ብዙ መጠበቅ ነው፤ ስለዚህ ከሰዎች ብዙ አጠብቅ። | 🤴Prince Zishi official👑

ከሰው መጠበቅ አቁም!

ልብህን የሚሰብረው ከሰዎች ብዙ መጠበቅ ነው፤ ስለዚህ ከሰዎች ብዙ አጠብቅ። እህቴ የሚከፋሽ ሌሎች የሚያደርጉልሽን ጠብቀሽ ስላላገኘሽ ነው።

ከሰው መጠበቁን አቁመን ደስታችንን ከፈጣሪና ከራሳችን ልብ ውስጥ ማግኘት ነው ያለብን፤ ያኔ አንዱን ቀን ደስ ብሎን ሌላኛውን ቀን አይከፋንም ምክንያቱም ደስታችን ሌሎች ላይ ጥገኛ አይደለም።

Wubi keni Temegnehulachu
Share share share

የእናንተው ምርጥ Channel
@Prince_Zishi
https://t.me/+T8fdHhsvsAU0MTc0
JOIN