Get Mystery Box with random crypto!

የዛሬው ጥረትህ! ጠንካራ ሰው ለራሱ ብቻ አይኖርም፤ አንተን የሚጠብቁ ብዙ ሰዎች አሉ፤ ላንተማ አ | Positive vibe

የዛሬው ጥረትህ!

ጠንካራ ሰው ለራሱ ብቻ አይኖርም፤ አንተን የሚጠብቁ ብዙ ሰዎች አሉ፤ ላንተማ አንድ እንጀራ እና አንድ ክፍል ቤት በቂህ ነበር፤ እሱን ለማሳካት ትልቅ ዋጋ መክፈል አይጠበቅብህም፤ ትልቅ ነገር የሚፈልግ ግን ትንሹን ስራ እንኳን ለነገ አያሳድርም።

ከአልጋህ ተነስ፣ ስፖርቱን ስራ፣ ሻወሩን ውሰድ፣ መፅሀፉን ግለጥ ወይ ስራውን ጀምረው! ወዳጄ የዛሬው ጥረትህ ተጠራቅሞ ነው ታላቅ የሚያደርግህ!
Positive vibe
https://t.me/positivevibee
ሰናይ ሰንበት ተመኘንላችሁ

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!