ማህተመ ጋንዲ "ደስታ ማለት የምናስበው፣ የምንናገረው እና የምናደርገው አንድ ላይ ሲጣጣም ነው" ይለናል። የምታስበውን እንዳትኖር የሚያደርጉህን ነገሮች መቀበል የለብህም ይሄን ስታደርግ የአይምሮ ሰላም አለህ፤ ከሱ በላይ ታዲያ ምን እርካታ አለ?! @positivevibee 255 viewsedited 17:18