ባለ ድል ሸለለ ----------------------- ባለ ድል ሸለለ ታግሎ ስለጣለን፣ ቀን በሰጠው አቅም፣ ተንጋለን ስናስብ፣ ሰነፍ አያሰኝም፣ ሞክሮ መውደቅም። @yegetemkalat @poem_merry 695 viewsMerry G, 09:16