Get Mystery Box with random crypto!

ጦሩ ፍቅርሽ ልቤን ወጋው፤ እንዳልነግርሽ በጣም ፈራሁ። አያልቅብሽ | እግር ኳስ Meme™

ጦሩ ፍቅርሽ
ልቤን ወጋው፤
እንዳልነግርሽ
በጣም ፈራሁ።
አያልቅብሽ ጦር ውርወራው፤
ስንቱን አዳም ልቡን ገዛው።
ልክ እንደንብ እኛ ሆነን፤
አበባ አንቺን፤
ልንቀስምሽ በጣም ጓጉተን።
በዙሪያሽ ስንዞር
ልንከብሽ ስንሞክር።
ገለል አርጎ የከለለሽ።
አንቺን ያዘ ብልጡ አፍቃሪሽ።
ላንቺ ብለን ንብ ስንሆን፤
በብልሁ በአትክልተኛው ተቀደምን።

@abela_black

@yegetemkalat
@poem_merry