Get Mystery Box with random crypto!

።።።።።የፍቅርሽ ሃያልነትሽ።።።።። ~~~~~~~~~~~~~ ያኔ ስንገናኝ በጓደኝነታችን፤ ድንገት | እግር ኳስ Meme™

።።።።።የፍቅርሽ ሃያልነትሽ።።።።።

~~~~~~~~~~~~~

ያኔ ስንገናኝ በጓደኝነታችን፤
ድንገት ሳናስበው በፍቅር መጥለቃችን፣
ወደታች እንደሚሠምጥ የባህር ድምፅ እንጉርጉሮ፤
የፍቅርሽ ሃያል በደሜ ውስጥ ገብቶ ልቤን ጎርጉሮ፤
መተንፈስ እስኪያቅተኝ መናገር ተቸግሬ፤
ለመናገር የፈራሁት አንቺን አፍቅሬ፤

-------ሁሌም እልሻለው-------
--------እወድሻለው------

እና እምልሽ አንቺን ካገኘው ከወደድኩሽ በኅላ፤
ያለኝን ሁሉ አየው ተመልሼ ወደኅላ፤
አለም አንቺን ሰጠችኝ፤
ደስተኛ እንድሆን አደረገችኝ፤

ጥይት እንኳን ቢተኮስ የማይበሳውን ልቤ፤
በአንቺ ፍቅር ብቻ በአንቺ ፍቅር ተከፈተ ልቤ፤

--------ሁሌም እልሻለው----------
ባር