Get Mystery Box with random crypto!

ለትውልዴ ............. ይደንቃል ተፈጥሮ ፡የአየሩ ፀባይ፤ በዶፍ ዝናብ ሰፈር ፡አዲስ ፀ | እግር ኳስ Meme™

ለትውልዴ
.............


ይደንቃል ተፈጥሮ ፡የአየሩ ፀባይ፤
በዶፍ ዝናብ ሰፈር ፡አዲስ ፀሃይ ሲታይ።

አስደነቀኝ ሰማይ፡ እንባ ባነባበት፤
በሰከንድ ልዩነት፡ ፀሃይ ሲታይበት።



ለሰማዪ እንባ፡
ለምድር እርጥበት፡ ፀሃይ ከተሰጠው፤
እጠብቅሃለሁ፡
እንባን ወደ ደስታ፡ እስክትገለብጠው።።



ጌታዬ ረቢ


ሰሚር አሚ