Get Mystery Box with random crypto!

እንግሊዝ ውስጥ በየአመቱ የሚደረግ የውሸታሞች ውድድር አለ ከአለም ዙሪያ ያሉ ተፎካካሪዎች በአምስ | Planet Of Knowledge

እንግሊዝ ውስጥ በየአመቱ የሚደረግ የውሸታሞች ውድድር አለ ከአለም ዙሪያ ያሉ ተፎካካሪዎች በአምስት ደቂቃ ውስጥ ውሸት ተናግረው ካሸነፉ 100,000 ዶላር እና አንድ ዋንጫ ሽልማት አለው

የሚያስቀው ነገር ግን በዚህ ውድድር ላይ አክቲቪስቶች እና የመንግስት ባለስልጣናት መሳተፍ አይችሉም ምክንያቱም እነሱን በመዋሸት የሚችላቸው የለም ተብሎ ስለሚታሰብ