Get Mystery Box with random crypto!

YONI DECOR ሰላም ውድ ቤተሰቦች ሁሌም አዳዲስ ነገሮችን ይዞ በመምጣት ሚታወቀው ዮኒ ዲኮር | ❤🦋PÏÑÅ PÎÑÄL🦋❤

YONI DECOR

ሰላም ውድ ቤተሰቦች ሁሌም አዳዲስ ነገሮችን ይዞ በመምጣት ሚታወቀው ዮኒ ዲኮር እና ኢቨንት አሁን ደግሞ ለተወሰኑ ሰዎች የስራ እድል ይዞ መቷል። ይኸውም ለስራችን የሴልስ(Sales) ችሎታ ያላቸውን እና ሶሻል ሚዲያ ላይ አክቲቭ(Active) የሆኑ ወንድ እና ሴት ኤጀንቶችን በኮሚሽን ማሰራት ይፈልጋል። ሆኖም አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ በሙሉ ከዚህ በታች ባሉት አድራሻዎች ያናግሩን!!
@Yozed5
@Yodecor