Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ያውቃሉ በግሪክ እውነተኛ ታሪክ ውስጥ ስመ ገናናው ጀግና አሌክሳንደር ዘ ግሬት ወይም | ፍልስፍና

ይህንን ያውቃሉ

በግሪክ እውነተኛ ታሪክ ውስጥ ስመ ገናናው ጀግና አሌክሳንደር ዘ ግሬት ወይም ታላቁ እስክንድር ነው ..... ግሪኮቹ ሲጠሩት " ሜጋስ አሌክሳንድሮስ " ይሉታል ....... አሌክሳንደር በሚገዛው ታላቁ ኢምፓየር ውስጥ 70 ታላላቅ ከተሞችን የመሰረተ ሲሆን አብዛኞቹ የሚጠሩት በእርሱ ስም ነበር ..... ይህ የአለማችን ታላቅ ጀግና የሞተው ሁለት ሚሊ ሜትር በማትሞላዋ የወባ ትንኝ ተነድፎ ነው ::

JOIN US
Share