Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ውድ ደንበኞቻችን ፒስ ዳቦና ኬክ መጋገሪያ በአላትን ምክንያት በማድረግ እንደ ሁል ጊዜው | peace bakery/ፒስ ዳቦና ኬክ

ሰላም ውድ ደንበኞቻችን

ፒስ ዳቦና ኬክ መጋገሪያ በአላትን ምክንያት በማድረግ እንደ ሁል ጊዜው የተለያዩ ምርቶቻችንን ያገኛሉ

ቶርታ ኬኮች

ድፎ ዳቦ እና

ጣፋጭ ኬኮች

ከትንሽ እስከ ትልቁ ባዘዙን ፍጥነት ፍላጎቶን ለማሟላት እንሰራለን
ለበአል ማድመቂያ ለናተ

ፒስ ዳቦና ኬክ

ለተለያዩ ዝግጅቶችም ከሙሉ መስተንግዶ ጋር እናቀርባለን



እርሶ ካሉበት ሆነው ይዘዙን አልያም በአካል መተው ማዘዝ ሲፈልጉ አውቶቡስ ተራ ካራ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ

0938442222

peace906@gmail.com

@peacebakery