አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ አስራት የሰው ሀይል አቅርቦት እና አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ ኤጀንት አዲስ አበባ ቀን 09/10/2014-15/10/2014 urgent job vacancy Datejune 17 - 25/2022Gc የስራ መደብ፦ #ሹፌር ህ/ 1 የት/ደረጃ፦8+ የስራ ልምድ፦ 1+ የስራ ቦታ፦አ/አ ደሞዝ፦በስምምነት ብዛት፦ 8 ፆታ፦ወ የስራ መደብ፦ #ነርስ coc ያላቸው የት/ደረጃ፦ Level ዲፕ/ዲግሪ የስራ ልምድ፦ 0 + ፆታ፡- ወ/ሴ ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦ 8 የስራ መደብ፦ #ማርኬቲንግ የት/ደረጃ፦ዲግሪ/ዲፕ የስራ ልምድ፦ 0+ ፆታ፡- ወ/ሴ ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦ 10 የስራ መደብ፦ #አካዉንቲንግ የት/ደረጃ፦ ዲፕ/ዲግሪ የስራ ልምድ፦ 0 + ፆታ፡- ሴት ደሞዝ፦ ስምምነት ብዛት፦ 8 የስራ መደብ፦ #ሪሰብሽን የት/ደረጃ፦ ዲፕ/ዲግሪ የስራ ልምድ፦ 0+ ፆታ፡- ሴ ደሞዝ፦ ስምምነት ብዛት፦ 10 የስራ መደብ፦ #ኬክ ጋጋሪ ዋና የት/ደረጃ፦ ሰርተፊኬት የስራ ልምድ፦ 5+ ፆታ፡- ወ ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦ 5 ---- የስራ መደብ፦ #ሽያጭ ሰራተኛ የት/ደረጃ፦ 10+ የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት ፆታ፡- ሴት ደሞዝ፦ 3500+ ብዛት፦ 5 የስራ መደብ፦ #ካሸር የት/ደረጃ፦ 10+ የስራ ልምድ፦ ያላት ፆታ፡- ሴት ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦ 6 የስራ መደብ፦ #ፈጣን ፀሀፊ የት/ደረጃ፦ 12+ የስራ ልምድ፦ያላት የስራ ቦታ፦ አ/አ ደሞዝ፡- በስምምነት ብዛት፦ 4 ፆታ፦ሴት የስራ መደቡ#ምግብ ዝግጅት የት/ደረጃ፦ ሰርተፊኬት የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት የስራ ቦታ፦አ/አ ደሞዝ፦በስምምነት ብዛት፦6 ፆታ፦ሴት የስራ መደብ፦ #NGO በማነኛውም የት/ደረጃ፦ ዲፕ/ዲግሪ የስራ ልምድ፦ 0-2 ዓመት የስራ ቦታ፦አ/አ ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦ 8 ፆታ፦ሴ/ወ የስራ መደብ፦ # ሆቴል ሱፐርቫይዘር የት/ደረጃ፦ በማንኛዉም ዲግሪ የስራ ልምድ፦ ያለዉ የስራ ቦታ፦አ/አ ደሞዝ፦በስምምነት ብዛት፦5 ፆታ፦ሴት የስራ መደብ፦ #ሁለገብ ፈርኒቸር ቤት የት/ደረጃ፦ ዲፕ/ዲግሪ የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት የስራ ቦታ፦አ/አ ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦ 8 ፆታ፦ሴት የስራ መደብ #ሆቴል ማኔጅመንት የት/ደረጃ፦ ሰርተፊኬት የስራ ልምድ፦ 0 አመት የስራ ቦታ፦አ/አ ደሞዝ:- በስምምነት ብዛት፦7 ፆታ፦ሴት የስራ መደብ፦ #ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት የት/ደረጃ፦ ዲግሪ የስራ ልምድ፦ 0አመት ፆታ፡- ወ/ሴ ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦ 5 የስራ መደብ፦ #ሁለገብ የት/ደረጃ፦ 8 የስራ ልምድ፦ 0አመት ፆታ፡- ወ ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦ 4 የስራ መደብ፦ #ትኬተር የት/ደረጃ፦ 8+ የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት የስራ ቦታ፦አ/አ ደሞዝ፦ 3000 ብዛት፦ 6 ፆታ፦ሴት የስራ መደብ፦ #ፅዳት እና ተላላኪ ለባንክ/ለቢሮ የት/ደረጃ፦8+ የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት የስራ ቦታ፦አ/አ ደሞዝ፦በስምምነት ብዛት፦20 ፆታ፦ሴት የስራ መደብ፦ #ፋርማሲስት የት/ደረጃ፦ ዲፕ/ዲግሪ የስራ ልምድ፦ 1+ ፆታ፡-ሴት/ወ ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦ 5 የስራ መደብ፦ #ፈታሽ ለባንክ ቤት የት/ደረጃ፦ 10+ የስራ ልምድ፦ ያለዉ ፆታ፡- ሴ ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦ 20 የስራ መደብ፦ #ካርድ ክፍል የት/ደረጃ፦ ዲግሪ/ዲፕ የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት ፆታ፡- ሴ ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦ 4 የስራ መደብ፦ #መስተንግዶ ለ ኢንተርናሽናል ሆቴል የት/ደረጃ፦ዲግሪ/ዲፕ የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት የስራ ቦታ፦አ/አ ደሞዝ፦ በስምምነት ብዛት፦8 ፆታ፦ሴት አድረሻ ፦ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደዉ መንገድ ቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ህብር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 207 ዘወትር በስራ ሰዐት ሰኞ እስከ ቅዳሜ 2:00-11:00 ሳዐት በመምጣት ይስተናገዱ። ስልክ፦ 0972274873 0925221466 0118 68 02 61 ለስራ ፈላጊ ሼር ያድርጉ @ossuwa @ossuwa @ossuwa ለተጨማር ስራዎች :- Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት :: 3.6K viewsDj Ad, edited 12:44