Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት ፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ | Osmiteck


ኢትዮጵያ በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት ፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ
ፈርማለች።
ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር
ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።
ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ።
Say NO!!
ታሪክ የማይረሳውንና  እስከትውልድ ጥግ  በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!!

Petition ለመፈረም
https://keap.page/gq193/.html