Get Mystery Box with random crypto!

🇹🇷KURULUS OSMAN ETHIOPIA🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ osmanethiopia — 🇹🇷KURULUS OSMAN ETHIOPIA🇪🇹 K
የቴሌግራም ቻናል አርማ osmanethiopia — 🇹🇷KURULUS OSMAN ETHIOPIA🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @osmanethiopia
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.89K
የሰርጥ መግለጫ

🤗እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ🤗
በዚህ ቻናል
😍የተለያዩ ኢስላማዊ ታሪክ አዘል የሆኑ ፅሁፎች እና ቪዲዮዎች ይተላለፉበታል
👉ሁሉንም የኛን ቻናሎች ለማግኘት👇
@ottoman_turkey
Ćreater~👉 @AFOKMH
👉 @fama_thekop
YouTube👇
https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-07-11 07:02:23
KURULUS OSMAN

የመስራቹ ኡስማን ሲዝን 4 በሴፕተምበር ወር ላይ ቀረፃ የሚጀመር ሲሆን ለእይታም በመጀመርያዎቹ የኦክቶበር ሳምንታት ይቀርባል

ስለዚህ ቀጣዩ የዑስማን አራተኛው ምዕራፍ ቢያንስ ሶስት ወር ያክል ይቆያል ማለት ነው

@osmanethiopia
@osmanethiopia
6.1K viewsTurgut bey, 04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:55:10

ኢድ ከቻርኩታይ ጋር

@osmanethiopia
@osmanethiopia
5.9K viewsTurgut bey, 14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:34:26 قال النبي ﷺ …أيام أكل وشرب وذكرالله…

ነብያች ﷺ እንዲህ አሉ…እነዚህ ቀናቶች የመብላት እና የበጠጣት ቀናት እና አላህን የመዘከሪያ ቀናቶች ናቸው አሉ


ስለዚህ እንብላ ከምግብ ሀላል የሆነውን እንጠጣ ከመጠጥ ሀላል የሆነውን እንዲሁም ደሞ አላህ አንርሳ ተክቢራን እናብዛ الله أكبر በሉ

አንድ ትልቅ ሼኽ ነበር ኢብኑልቀይም ይመሰለኝ ከተናገረው አስገራሚና እውነት የሆነ ንግግርር

እንዲህ አለ- ብዙ የበላ ብዙ ይጠጣል ብዙ የጠጣ ብዙ ይተኛል ብዙ የተኛ ብዙ ይከስራል

እና እንደዚህ አንሁን ለማለት ነው ኢንሻ አላህ አለህንም በደንብ እንዘክር ይመቻቹ ኢድ ሙባረክ

أبوبكر T/B

@osmanEthiopia
@osmanEthiopia
6.6K viewsTurgut bey, 10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 06:20:54
كبروا كبروا كبروا...

الله أكبر الله أكبر الله أكبر؛ لا إله إلاّ الله؛
الله أكبر الله أكبر؛ ولله الحمد.

@osmanethiopia
@osmanethiopia
6.1K viewsTurgut bey, 03:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:11:36
ዒድ ሙባረክ !!
እንኳን ለ1443 ዒድ አል አድሓ በዓል በሠላም አደረሰን


(تقبل الله منا وممكم صالح الأعمال)

@osmanEthiopia
@osmanEthiopia
7.1K viewsTurgut bey, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 17:44:50 ተክቢራ አንርሳ


@osmanEthiopia


የ ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ

https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw
5.8K views£ℓ➶çãptâɨñø , 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 14:40:05
ﻟَﺒَّﻴْﻚَ ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﻟَﺒَّﻴْﻚَ، ﻟَﺒَّﻴْﻚَ ﻻَ ﺷَﺮِﻳﻚَ ﻟَﻚَ ﻟَﺒَّﻴْﻚَ، ﺇِﻥَّ ﺍﻟْﺤَﻤْﺪَ ﻭَﺍﻟﻨِّﻌْﻤَﺔَ ﻟَﻚَ ﻭَﺍﻟْﻤُﻠْﻚَ ﻻَ ﺷَﺮِﻳﻚَ
5.7K viewsمحمد احمد, 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 11:58:06
በአንድ ወቅት ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ከሰሃቦቻቸው ጋር በጉዞ ላይ ሳሉ ፍየል እንዲታረድ አዘዙ፤ ከእነሱም አንዱ ሶሃባ ማረዱ የኔ ፋንታ ነው አለ፤ ሁለተኛው ቆዳውን መግፈፍ የኔ ፋንታ ነው አለ፤ ሶስተኛው ደግሞ መቀቀሉ (ስጋ ማብሰሉ) የኔ ፋንታ ነው አለ።

ረሱሊ በበኩላቸው "ለማገዶ የሚሆን እንጨት መልቀሙ የኔ ፋንታ ነው" ሲሉ ሶሃባዎቹ ያ ሃቢበላህ! እኛ እንበቃለን በሚሏቸው ወቅት እንዲህ አሉ:

"እንደምትበቁ አውቃለሁ ነገር ግን ከእናንተ የተለየ ክብር እንዲኖረኝ እጠላለሁ" ብለው እንጨት መልቀም ጀመሩ የኔ ነቢይ

መሪነት ከመተናነስ ጋር ካልተጣመረ፤ ስራችንን ወረድ ብለን መስራት ካልቻልን፤ ስምና ዝና አስሮ ከያዘን መለስ ብለን እራሳችንን ልንፈትሽ እንደሚገባ የሚያስታውሰን ታሪክ ይመስለኛል።

ዙልሂጃ ዘጠኝ ላይ እንገኛለን፤ በአሁኑ ሀጁን ባንወፈቅም የሚባሉትን ዚክሮች ግን ከማለት አንዘናጋ!

ሱበሃነላህ...አልሃምዱሊላህ...ላ ኢላሃ ሃ ኢለላህ...አላሁ አክበር

اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا محمد

#መልካም_ጁመዐ
@el_captaino18

@osmanEthiopia


የ ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ

https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw
5.6K views£ℓ➶çãptâɨñø , edited  08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:02:20
ከአልፓርስላን ንግግሮች

ለፖሮፋይ እሚሆን ምርጥ ጥቅስ ሁላቹም ቢያንስ ለ10 ሰው #share አድርጉ

#መልካም_ቀን

ለአስተያየት
@lYl_family
Editer
@Abubeker_bey

@Buyuk_Selcuklu_et
@Buyuk_Selcuklu_et
4.9K viewsTurgut bey, 07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:14:29 - قَالَ رَسُول الله ﷺ :(( خَير الدُعاء دُعَاءُ يَوم عَرفَه وَخيرُ مَا قُلتُ أَنا والنَّبيُّونَ مِن قَبلي : ‏لا إلَهَ إلَّا اللَّهُ وحدَهُ لا شريكَ لَه، لَهُ المُلكُ ولَهُ الحَمدُ وَهوَ علىٰ كلِّ شَيءٍ قَدير)).

ነብያችንﷺ እንዲህ አሉ የአረፋ ቀን ከሚባሉዱአዎች ጥሩ የሆነውና እኔ እና ከኔበፊት የነበሩ ነብያቶች እሚሉት )) لا إلَهَ إلَّا اللَّهُ وحدَهُ لا شريكَ لَه، لَهُ المُلكُ ولَهُ الحَمدُ وَهوَ علىٰ كلِّ شَيءٍ قَدير)).

ይህን ዚክር እናብ

عيد الأضحى مبارك

@osmanEthiopia
@osmanEthiopia
5.2K viewsTurgut bey, 03:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ