Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ውድ የዝማሬ ዳዊት ቻናል ተከታታዮች በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላምታ እንደምን ሰነበታቹ? አሜን! | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

ሰላም ውድ የዝማሬ ዳዊት ቻናል ተከታታዮች በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላምታ እንደምን ሰነበታቹ? አሜን! የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!

እንደሚታወቀው ፊታችን ታላቁ የዐቢይ የጾም ወቅት ነው በመሆኑም
ስለ ዐቢይ ጾም ምንነት
እያንዳንዱን ሳምንታት ስም፣ ምንነት እና ትርጉም
እንዲሁም የጾም፣ የበገና መዝሙራትን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጅቱን ጨርሷል

ይህን መልዕክት ለሁሉም ሰው #ሼር በማድረግ እንዲዳረስ የማድረግ ሃላፊነት የናንተ ነው።

@ortodoxmezmur