Get Mystery Box with random crypto!

'ራሱን ሲኖዶስ ብሎ የሰየመው ቡድን ደጋፊዎች ዓላማቸው አባቶችን ማስፈራራትና ሐሰተኛ አሉባልታዎችን | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

"ራሱን ሲኖዶስ ብሎ የሰየመው ቡድን ደጋፊዎች ዓላማቸው አባቶችን ማስፈራራትና ሐሰተኛ አሉባልታዎችን መንዛት መሆኑን ታዝበናል" የምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ጴጥሮሳዊያን ሕብረት

የምሥራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ጴጥሮሳውያን የቤተ ክርስቲያን ክብር እና መብት አስጠባቂ ኅብረት በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል፡፡

በመግለጫውም ራሱን ሲኖዶስ ብሎ የሰየመዉ ቡድን ደጋፊዎች ዓላማቸዉ አባቶችን ማስፈራራትና ሐሰተኛ አሉባልታዎችን መንዛት መሆኑን ታዝበናል ሲል አስነብቧል::