± ኹለት፡ወይም፡ሦስት፡በስሜ፡በሚሰበሰቡበት፡በዚያ፡በመካከላቸው፡እኾናለኹና ማቴ 18 :20 የ ተዋህዶ ወጣቶች ጉሩፕ ነውስማእታን የምንዘከርበት የምንዘምርበት የምንወያይበት ነውየሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እና ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን ማንኛውም አስተያየት @Alador_Astu_15 &@Haftu7161