Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን:: ዛሬ አንድ የቴሌግራም ቦት ላስተዋው | የተዋህዶ መልካም ወጣት TUBE

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::

ዛሬ አንድ የቴሌግራም ቦት ላስተዋውቃችሁ ::

——————@SelamLekiBot———————

ይህ ቦት የተሰራው ሁሉንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች በአንድ ቦታ በቀላሉ ለማግኘት ታስቦ ነው:: ሁሉንም ስላችሁ ሁሉንምምም.. የድሮ የቆዩ ዝማሬዎች, የቅርብ ጊዜ ዝማሬዎች እንዲሁ ም ዛሬሬ የወጡትንም ሊሆን ይችላል::

——————@SelamLekiBot———————

ከዚህ በፊት የተሰሩ ብዙ የመዝሙር አፕሊኬሽኖች አሉ.. ሁሉም የነበረባቸው አንድ ጉድለት ግን, ያላቸው መዝሙሮች በቁጥር ጥቂት ነበሩ:: ያም የሆነው ደግሞ መዝሙሮች ወደ ዳታቤዝ መጨመር አድካሚ እና እጅግ ብዙ ጊዜ ብዙ የሰው ሀይል የሚፈልግ ስለሆነ ነው::

——————@SelamLekiBot———————

ያን ችግር ለመፍታት ይህ ቦት ተጠቃሚው እራሱ መዝሙሮችን እንዲጨምር ያስችላል... Browse, Search.. በማድረግ መዝሙሮችን ማግኘት ይቻላል

ከብዙ በጥቂቱ ቦቱ ይህ ነው:: በደንብ ለመተዋወቅ እና ለመጠቀም ገብታችሁ ዞር ዞር በሉ:: ቦቱ አሁን ላይ ገና Beta Version(Test Mode) ነው:: በዚህ ሰአት ክርስቲያኖች መዝሙሮችን እየሰበሰቡ እየጨመሩ እና ቴስት እያረጉ ነው::

እርሶም በቦቱ ሐሳብ አላማ(ዝማሬዎችን በቀላሉ ማግኝት) የሚስማሙ ከሆነ መዝሙሮችን Add በማረግ እና Feedback እና Bug(problems) በመጠቆም ከዚህ አገልግሎት ይሳተፉ::

እግዚአብሔር ይስጥልን::

@SelamLekiBot
@SelamLekiBot