Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ ሰአት ስልካችሁን ለቤተ ክርስቲያን ድምፅ ለመሆን ተጠቀሙበት። ወይም የተጻፉ ድምጾችን ሼር በ | ኢዩራም ቲዩብ

በዚህ ሰአት ስልካችሁን ለቤተ ክርስቲያን ድምፅ ለመሆን ተጠቀሙበት። ወይም የተጻፉ ድምጾችን ሼር በማድረግ ተሳተፉ።

በዝምታ ቤተ ክርስቲያንን አናድናትም። በየትኛውም የትግል ስልት መሳተፍ አለብን።

አንድ ሲኖዶስ

አንድ መንበር

አንድ ፓትርያሪክ

ክፉዎች ከቤተ ክርስቲያናችን ላይ እጃችሁን አንሱልን

#ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎቹን ጆይን አድርጉ ሼር