Get Mystery Box with random crypto!

አምላኬ ሆይ ትናንትን ያለፍኩብህ ጉልበቴ ዛሬን የኖርኩብህ ህይወቴ ነገን የማቅድብህ ተስፋዬ አ | ORTHODOX IMAGES

አምላኬ ሆይ

ትናንትን ያለፍኩብህ ጉልበቴ

ዛሬን የኖርኩብህ ህይወቴ

ነገን የማቅድብህ ተስፋዬ አንተ ነህና አትተወኝ