Get Mystery Box with random crypto!

​​ ፍቅር እና ቅናት 1 #የፍቅር ትክክለኛ ጥልቀቱን የምትረዱት ያች የመጨረሻዋ #የመለያያ ሰ | ላንቺ ብቻ

​​ ፍቅር እና ቅናት

1 #የፍቅር ትክክለኛ ጥልቀቱን የምትረዱት ያች የመጨረሻዋ #የመለያያ ሰዐት ስትደርስ ነው፡፡

2 #የሰው ነፍሱ በሚኖርበት #ሳይሆን ባፈቀረበት ነው፡፡

3 #በዓለም ላይ #ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር ያን ካደረክ ራስህን እየሰደብክ ነው::

4 #እንደማንኛውም ሰው ከሚያያችሁን ሰውጋ #በፍቅር አትውደቁ፡፡

5 #ፍቅር አይደለም ዕውር፤ ዕውርስ #ቅናት ነው፡፡

6 #ቀናተኛ አፍቃሪ ላለመሆን ሞክር፤ በግልፅነት ቅናትን ለማስወገድ ሞክር፤ አለበለዚያ በመጨረሻም #ደስታንም ፍቅርንም እራስህንም ታጣለህ፡፡

7 #ቅናት ከፍቅር #ይበልጥ ለራስ ወዳድነት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

8 ቅናት የፍቅር #መቃብር ነው፡፡

9 ቅናት እና ፍቅር እህትማማች #ናቸው፡፡

10 እንባ ልብ ሊገልጻቸው የማይቻለው #ቃላቶች ናቸው፡፡

Share and join
@Onlyfemaleb