Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲንያ ባንክ በሚከተሉት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 1. ለወለ | Onekeeinfo.net

አቢሲንያ ባንክ በሚከተሉት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. ለወለድ-ነጻ የባንክ አገልግሎት (IFB) የህግ አማካሪ ; የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
2. የባንክ ሰልጣኝ ለጉብሬ ቅርንጫፍ ; የስራ ቦታ፡ - ደለል እና ጉራጌ ዞን አካባቢ
3. ክፍል I-ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ; የስራ ቦታ፡ - ጉንችሬ (Gunchire)
4. የቢሮ ረዳት ;የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ለሥራ መደቡ የሚያስፈልገውን መስፈርት፣ የሥራ ልምድ እና የመሳሰሉትን ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት በባንኩ ድረገፅ https://vacancy.bankofabyssinia.com በመግባት ማግኘትና ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።