Get Mystery Box with random crypto!

ውጭ ሀገር ሄደው ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ኢንአፍሪካ ቱጌዘር በተከታታይ ያዘጋጀው ኢቨ | ሀበሻን Meme

ውጭ ሀገር ሄደው ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ

ኢንአፍሪካ ቱጌዘር በተከታታይ ያዘጋጀው ኢቨንት አምልጦት ነበር ?አያስቡ

ኢን አፍሪካ ቱጌዘር  ለ አራተኛ ጊዜ በጊዮን ሆቴል እሁድ ታህሳስ 7( December 17) ከጠዋቱ 2:00እስከ 10:00 ጀምሮ የምዝገባ ፕሮግራም አዘጋጅቶአል ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል።

ኢን አፍሪካ ቱጌዘር የኔትወርኪንግ እና የዩኒቨርስቲ አፕሊኬሽን platform ሲሆን ለተማሪዎች ያለምንም ቅድመ ክፍያ  በአጭር ጊዜ acceptance letter የሚያስገኝ ሲሆን ለዚህም ከታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ብቻ ይዞ  በመምጣት በሚፈልጉት ሀገር application መጀመር ይችላሉ።


፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ
፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፋተና
፨ 100%የተረጋገጠ ቅበላ
፨ የቅበላ ወረቀቶ ሲመጣ አነስተኛ ክፋያ የሚከፋሉበት
፨ ቅድመና ድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ያካተተ

እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፋልጎታል፦
፨ ሁለት ጉርድ ፎቶ
፨ፓስፖርት፣መታወቂያ ወይንም የልደት ሰርተፍኬት
፨ የትምህርት ማስረጃ (ትራንስክሪፕት ወይንም ቴንፖ)

ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው፧

ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ
https://form.jotform.com/230621424671146