Get Mystery Box with random crypto!

እውነቱን ልንገርሽ ተለቀቀ አስደማሚ ብቃቱን በኢትዮጲያን አይዶል ውድድር ላይ በማሳየት ከኢትዮጲ | ሀበሻን Meme

እውነቱን ልንገርሽ ተለቀቀ
አስደማሚ ብቃቱን በኢትዮጲያን አይዶል
ውድድር ላይ በማሳየት ከኢትዮጲያ ህዝብ ጋር የተዋወቀው ድንቁ ድምፃዊ ይድነቃቸው ገለታ

እውነቱን ልንገርሽ የተሰኘ ግሩም ሙዚቃ ይዞላችሁ እየመጣነው በቅርብ ቀን በተወዳጁ በኤላ ቲቪ የሚቀርበውን ይህን ማራኪ ሙዚቃ አንደምትወዱት እየተማመንን እንድትዝናኑበት
ስንጋብዝ በታላቅ ደስታ ነው::

ግጥም = ይልማ ገ/አብ
ዜማ = አበበ መለሰ
ቅንብር = ታሙሩ አማረ
ዳሬክተር = ቴዎድሮስ በዛብህ
16 ፊልም ፕሮዳክሽን

አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት ela tv Subscribe ኤላ ቲቪ የዩቱብ ቻናል ሳብስክራይ ያድርጉ