Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንዴት ቆያቹህ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጲያ ልጆች ኢትዮጲያ ሀገራችንፈጣር ይጠብቅልን ቸ | 🌿🌿መርጌታ ንጉስ የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ🍀🍀

ሰላም እንዴት ቆያቹህ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
የኢትዮጲያ ልጆች
ኢትዮጲያ ሀገራችንፈጣር ይጠብቅልን ቸር ቸሩን ያሰማን አሜን
# የደም ግፍት (hyoertension)
# የደም ግፊት ምንድን ነው
# የደም ግፊት መንስኤ
# የደም ግፊት ምክንያት
የደም ግፊት ከልብ ምት የሚመነጭ እና ደም በሰውነታችን እንደሚዘዎወር የሚረዳ
የግፊት ሀይል ነውየደም ግፊት ከሚገባው በላይ ሲጨምር የደም ቧንቧዎች እና የተለያዩ የሰውነት ክፍሎችን ሊጎዳ ይችላል
ይህም የደም ብዛት ወይም ከፍተና የደም ግፊቴ ይባላል

ከፍተና የደም ግፊት ከሁሉም ምድቦች መመደብ ይቻላል
1 ከሌሎች በሽታዎች ወይም መድሀኒቶች ተያይዞ የሚመጣ ከፍተኛ የደም ግፊት ሰከንዳሪ ከፍተኛ የደም ግፊት
ከአጠቃላይ ከፍተኛ የደም ግፊትህመምተኞች አምስት በመቶ የሚሆነውከፍተኛ የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች በዚህ ምድብ ውስጥ ይመደባሉ

ለሁሉም የደም ግፊት ያለባቹህ ሰዎች በባህላዊ ወድሀኒት የደም ግፊትን ማስተካከል ስለሚቻል
0922438586
መርጌታ ይግዛው ብለው ይደውሉልን መፍትሔውን ያገኛሉ