Get Mystery Box with random crypto!

#ሰላም #ጤና #ፍቅር ለሀገሬ #የኢትዮጵያ ልጆች የዘወትር ምኞቴ ነው ። አባቶቻችን ጠቢባን ለመ | 🌿🌿መርጌታ ንጉስ የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ🍀🍀

#ሰላም #ጤና #ፍቅር ለሀገሬ #የኢትዮጵያ ልጆች የዘወትር ምኞቴ ነው ።

አባቶቻችን ጠቢባን ለመድሀኒትነት ካስቀመጡልንና ካወረሱን
መጽሐፍቶች ዉስጥ የሚከተሉት ናቸዉ፡፡
1 ዕፀ ደብዳቤ(ባህላዊ ህክምና)
2 መልክአ መለኮት(ለፀር,ለዓቃቤ ርዕስ,ሥራይ
ለተደረገበት,አጋንንት ለማራቂያ,ሰዉን ለማስታረቅ,ሰላቢ
መመለሻ ወዘተ....)
3 መልክአ ኢዮብ (አይነ ጥላ ማስለቀቂያ,ለሌባ,ለአዉድ
ማ,ለከብት እርባታ,ለትምህርት ወዘተ..)
4 ህላዌ መለኮት (ለትምህርት)
5 መጽሔተ መንፈስ ቅዱስ (ለትምህርት)
6 መልክአ ኖላዊ (ለሚጥል በሽታ,ለቡዳ,አጋንንትን
ለማራቅ,ለመንገድ ወዘተ...)
7 መልክአ ዩሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (ለበረከት ወዘተ...)
8 መልክአ ሥላሴ (ለክፉ መንፈስ ማራቂያ,ለእድሜ ወዘተ...)
9 አሌፋት (ራስን ከክፉ ነገር መጠበቂያ,ለሟርተኛ,ከጠላት
የክፋት ሀሳብ ለመጠበቅ,ሟርት ለተደረገበት ሰዉ ወዘተ..)
10 መልካ ዘካርያስ (ገበያ በሟርት በጥንቁልና ለተዘጋበት
ሰዉ...)
11 መልክአ ጊዮርጊስ
12 ቱላዳን ዘቅዱስ ጊዮርጊስ
13 አቃቤ ርዕስ
14 የ7ቱ ሊቃነ መልአክት ድርሳን
15 መልክአ ራጉኤል
16 መልክአ ሚካኤል ወገብርኤል
17መልክአ ማርያም
18 ጸሎተ ባርቶስ
19 ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም
20 መዝሙረ ዳዊት
21 መፍትሔ ሥራይ
22 ጸሎተ ቆጵርያኖስ
23 ጸሎተ ሙሴ
24 ጸሎተ ንድራ
25 ጸሎተ ጴጥሮስ
26 መርበብተ ሰሎሞን
27 መስጥመ አጋንንት
28 ፍትሐት ዘወልድ
29 አርድእት
30 ሐፁረ መስቀል
31 መልክአ ሞርሞርዮን እና ሌሎችም

ለበለጠ መረጃ
በ 0922438586 ይደውሉ 0922438586