Get Mystery Box with random crypto!

የኢ.ስ.ሳ.ሶን ተከታታይ የክረምት አኅዝቦታዊ ትምህርት ለመከታተል ዝግጁ ነዎት? ተከታታይ የ | ETHIOPIAN SPACE SCIENCE SOCIETY

የኢ.ስ.ሳ.ሶን ተከታታይ የክረምት አኅዝቦታዊ ትምህርት ለመከታተል ዝግጁ ነዎት?

ተከታታይ የክረምት አኅዝቦታዊ ትምህርቱ በዚህ ሳምንት ቅዳሜ የሚካሄድ ሲሆን መረሃግብሩን ለመሣተፍ ማንነትዎን የሚገልፅ መታወቂያ (የኢት.ስ.ሳ.ሶ መታወቂያ ቢሆን ይመረጣል) በመያዝ መካፈል ይችላሉ።

ቦታ፡ አዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት( 5 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ)
መቼ፡ ከነኅሴ 14 ፤ 2014 ዓ.ም
ሰዓት፡ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ

Ready to attend ESSS's Summer Public Lecture Series?

The Summer Public Lecture Series will kickoff this Saturday. Please make sure to have your ID( Preferred if its ESSS Membership ID) when you come to the event.

Place፡ Addis Ababa Institute of Technology
When፡ August 20, 2022
Time:8:30 AM

#ESSS #SPLS

ይከተሉን፦
FACEBOOK | YOUTUBE | INSTAGRAM | TWITTER | LinkedIn | TELEGRAM