Get Mystery Box with random crypto!

ምሽቱን ከከዋክብት ጋር የከዋክብት ምልከታ ከቤተሰብዎ ጋር የገንዘብ ማሰባሰቢያ መርሃ | ETHIOPIAN SPACE SCIENCE SOCIETY

ምሽቱን ከከዋክብት ጋር

የከዋክብት ምልከታ ከቤተሰብዎ ጋር

የገንዘብ ማሰባሰቢያ መርሃግብር
ለኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ

ለምዝገባና ቲኬት አገልግሎት
⁃ 0949021160
⁃ 0922723745
⁃ 0953137337

ቀድመው ይመዝገቡ:
ቦታዎን ይያዙ::

የሚታዪ የህዋ አካላት
#ጁፒተር #ሳተርን #ማርስ #ቬንስ #ሜርኩሪ #ጨረቃ
እንዲሁም #ኦራይን እና #ፕሌዲስ የከዋክብት ስብስቦች ናቸው::