Get Mystery Box with random crypto!

የኢት.ስ.ሳ.ሶ የክረምት የሕዋ ሥልጠና ተራዝሞ የነበረው የክረምት የህዋ ስልጠና በጅማ ተመል | Ethiopian Space Science Society

የኢት.ስ.ሳ.ሶ የክረምት የሕዋ ሥልጠና

ተራዝሞ የነበረው የክረምት የህዋ ስልጠና በጅማ ተመልሷል!

ከነኅሴ 23 - 27 ፤ 2014 ዓ.ም
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሶሻል ሳይንስ አዳራሽ
ስልጠናውን ለመካፈል ይሄንን አገናኝ በመጠቀም ይመዝገቡ። ምዝገባ ቅዳሜ ለሊት 6 ሰዓት ያበቃል።

ስልጠናውን መውሰድ የሚችሉት ከ9-12 ክፍል የሆኑ ተማሪዎች ብቻ ናቸው።

ESSS Summer Space Training

August 29 - Sept 2 , 2022 GC

JIMMA
University Social Science Hall!.

Use this link to register for the training. Registration deadline Saturday midnight!

Students must be in 9-12 grades in order to take the training!

#ESSS #HanosOrbit #SST

ይከተሉን፦
FACEBOOK | YOUTUBE | INSTAGRAM | TWITTER | LinkedIn | TELEGRAM