Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድማችን ጆሲ የመዝሙር ዓልበም ይዞልን | OFFICIAL DBUECSF CHANNEL

ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድማችን ጆሲ የመዝሙር ዓልበም ይዞልን መቷል።
የዚህ የመዝሙር ዓልበም 20 ኮፒ ለፌሏችን ገቢ እንዲሆን በስጦታ መልክ ተሰጥቶናል ስለዚህም ይህን የመዝሙር ዓልበም በመግዛት ለፌሏችን ገቢ እንዲሆን ደግሞም ሰምተን እንድንባረክበት በጌታ ፍቅር እንጋብዛችኋለን።

የዓልበሙ ዋጋ 200 ብር ብቻ።
የፊታችን እሁድ በGC Good Bye ፕሮግራም ላይ ታገኛላችሁ።