Get Mystery Box with random crypto!

NY PICTURES

የቴሌግራም ቻናል አርማ ny_yc — NY PICTURES N
የቴሌግራም ቻናል አርማ ny_yc — NY PICTURES
የሰርጥ አድራሻ: @ny_yc
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.21K
የሰርጥ መግለጫ

-የተለያዩ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎች
-ለተለያዩ ስራዎች የሚሆኑ ሎጎዎች
-ለዩቲዩብ የሚሆኑ thumbnails
ማሰራት ቢፈልጉ @NY_YC_BOT በዚ ያናግሩኝ
share ማድረግ እንዳይረሳ ይመቻቹ😍

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-02-08 01:04:40
ጎበዝ ሰው ችግሮችን ይፈታል
ብልህ ሰው ግን ችግሮቹ
መልሰው እንዳይፈጠሩ ያስወግዳቸዋል


Join us @NY_YC
173 viewsከመ፡ለስሙ፡ለኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ይስግድ፡ኵሉ፡ብርክ፡ዘበሰማያት፡ወዘበምድር፡ወበቀላያተ፡ወእለ፡ታሕተ፡ምድር, 22:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 19:07:43
ፍቅር እንዲ ተራ በሆነበት ዓለም አብሮ
መዝለቅ እንጅ ማፍቀር ብርቅ አይደለም


Join us @NY_YC
204 viewsከመ፡ለስሙ፡ለኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ይስግድ፡ኵሉ፡ብርክ፡ዘበሰማያት፡ወዘበምድር፡ወበቀላያተ፡ወእለ፡ታሕተ፡ምድር, 16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 05:17:42
"እንደ ባሪያ ሰርተህ
እንደ ንጉስ ኑር"

መልካም የስራ ቀን

Join us @NY_YC
292 viewsከመ፡ለስሙ፡ለኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ይስግድ፡ኵሉ፡ብርክ፡ዘበሰማያት፡ወዘበምድር፡ወበቀላያተ፡ወእለ፡ታሕተ፡ምድር, 02:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 17:28:44
በዙሪያህሽ ካሉ ሰዎች ያነስሽ
የመሰለሽ የሚያበረታሽ ምክንያት
አጥተሽ እንጅ ሰነፍ ስለሆንሽ አደለም
ምክንያትሽን ፈልጊ


Join us @NY_YC
326 viewsከመ፡ለስሙ፡ለኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ይስግድ፡ኵሉ፡ብርክ፡ዘበሰማያት፡ወዘበምድር፡ወበቀላያተ፡ወእለ፡ታሕተ፡ምድር, 14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 18:49:06
ሰዎች ጥሩ እንደሆንክላቸው
ጥሩ ይሆኑልኛል ብለህ አትጠብቅ
ሁሉም ሰው እንደ አንተ
አይነተት ጥሩ ልብ የለውም

ሰናይ ምሽት!

Join us @NY_YC
321 viewsከመ፡ለስሙ፡ለኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ይስግድ፡ኵሉ፡ብርክ፡ዘበሰማያት፡ወዘበምድር፡ወበቀላያተ፡ወእለ፡ታሕተ፡ምድር, 15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-22 10:34:25
ስትጸልይ
ፈጣሪ ካልሽው በላይ ይሰማሻል
ከጠየቅሽው በላይ ይመልስልሻል
ካሰብሽው በላይ ይሰጥሻል

መልካም ቀን!

Join us @NY_YC
468 views⨳ኩን ጠቢብ ከመ አበዊከ⨳, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-22 10:34:25
ስትጸልይ
ፈጣሪ ካልከው በላይ ይሰማሃል
ከጠየከው በላይ ይመልስልሃል
ካሰብከው በላይ ይሰጥሃል

መልካም ቀን!

Join us @NY_YC
396 views⨳ኩን ጠቢብ ከመ አበዊከ⨳, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ