Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አበባ ነበር የቀድሞ ስምሽ ሁሉ ሀገርሽ ነበር የጥንቱ ስምሽ፤ አሁን ከምንጊዜው የኔነሽ አሉ | ኑ እናንብብ

አዲስ አበባ ነበር የቀድሞ ስምሽ
ሁሉ ሀገርሽ ነበር የጥንቱ ስምሽ፤
አሁን ከምንጊዜው የኔነሽ አሉሽ።

ኢትዮጵያ ናት ብሎ የተሰፋው ልብሱ
አፍሪካ ናት ብሎ የተሰፋው ልብሱ
ከምኔው ከምኔው ጠበበሽ ቀሚሱ።

ቴዲ አፍሮ

@NuEnanbib