Get Mystery Box with random crypto!

አስመሳይ በሞላበት አለም ሰውን ማመን ሞኝነት አይደለም?? አስመሳይ ባለበት.......... ሞኝ | ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚

አስመሳይ በሞላበት አለም
ሰውን ማመን ሞኝነት አይደለም??
አስመሳይ ባለበት..........
ሞኝነት ነው ክፉዎችን መፍራት
መሆን ነው ተላላ ቂልነት
ነው ደርሶ ጅልነት.....



ግዕዛዊት