Get Mystery Box with random crypto!

POLAND @Niletravel September/October Intake ለምን በናይል ትራቭል | NILE TRAVEL AGENCY

POLAND @Niletravel

September/October Intake

ለምን በናይል ትራቭል ይመጣሉ

ህጋዊ ፈቃድ አለን።
ማንኛውም ሰው ፕሮሰስ ሲጀምር ከድርጂቱ ጋር ህጋዊ ውል ተፈራርሞ ነው::

በስራው በቂ ልምድ አለን። ብዙ ተማሪወችን አውሮፓ ላይ የተሻለ ስራ እየሰሩ እንዲማሩ አድርገናል::

ከፍተኛ የመሳካት እድል።
ኢምባሲ መቸ መግባት እንዳለባችሁ።
ምን ይዛችሁ መግባት እንዳለባችሁ።
ገብታችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እናዘጋጃችኋለን።

ኢምባሲ ቀጠሮ በቶሎ እናስይዛለን።
ለቀጠሮ ሌላ ቦታ መሄድና ሌላ ወጭ ማውጣት አይጠበቅባችሁም።

የምትፈልጉት ዩኒቨርሲቲ እና የምትፈልጉት ዲፓርትመንት የምትፈልጉት ከተማ ላይ እንድትመደቡ እናደርጋለን።

ከዪንቨርሲቲወች ጋር ግንኙነት ስላለን የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል፣ ክፍያ ማስመለስ ኦሪጂናል ዶክመንት ማስላክ እና ተያያዥ ጉዳዮችን እናስጨርሳለን።

ስትመጡ ከኤርፖርት የምንቀበላችሁ እኛ ነን።

ሀገሩን በቀላሉ እንድትለምዱትና በፈለጋችሁት የስራ ዘርፍ እንድትመደቡ እናደርጋለን።

ከመጣችሁ በኃላ የመኖሪያ ፍቃድ(TRC) እና ተያያዥ ጉዳዮችን እናስጨርሳለን።

@niletravel
@niletravelagency

Apply Now