Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: Movie wifi& playstation assistant Company: Hollywo | Nilejobs-ናይልስራ

Job Title: Movie wifi& playstation assistant

Company: Hollywood Movie&Wifi center

Job Type: Permanent

Description: የኮምፒዩተር ችሎታ ያላት እና ስራ ላይ ንቁና ፈጣን ስራው ላይ ፍላጎት ያላትና አምሽቶ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነች

የስራ ቦታ፤ ሳሪስ ሀና ማሪያም

ደመወዝ : 2500 net +Incentive

የስራ ሰአት፣ከጠዋት 3:00-2:00

ፍቃደኛ ብቻ የሆነ ያመልክት Only for girls

የመኖሪያ አድራሻ ለስራ ቦታ ቅርብ የሆነ

To Apply: Contact @Hollywoodhab

@nilejobs