Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: የህፃናት እንክብካቤ አሰልጣኝ (Childcare Trainer ) Company: E | Nilejobs-ናይልስራ

Job Title: የህፃናት እንክብካቤ አሰልጣኝ (Childcare Trainer )

Company: Efoy Nanny and Housekeeping Training Center

Job Type: Permanent

Description: Clinical Nursing -level 4 COC Certified /Nursing Degree+COC
ብዛት 3
• የማስተማር ልምድ ያላት ወይም የማስተማር ስልጠና የወሰደች ቅድሚያ ይሰጣል
• የማስተማር ፍላጎት ያላት
• መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ያላት
• ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት
• ደሞዝ 5000
• አድራሻ፦ የረር ሌቃ ህንፃ ጀርባ(ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ ያለበት
   አመልካቾች የረር እና አካባቢው መኖሪያቸው ቢሆን ይመረጣል።
• የትምህርት ማስረጃችሁን ፣ስልክ እና የመኖሪያ አድራሻ(ሰፈር)በቴሌግረም ላኩልን።

To Apply: Contact @MilkyMamo

@nilejobs