አዕምሮክ እንደ ለምና ዘር ናፋቂ መሬት ነው! ለም መሬት መራራም ሆነ ጣፋጭ ፍሬ የምያፈራ ተክል ብትተክ ያበቅላል። እንድሁ አዕምሮክ አዎንታዊ ሆነ አሉታዊ ሀሳብ ብታስብበት ይቀበላል በእለተ እለት በተግባርህ ውስጥ መፅደቁና ፍሬ ማፍራቱ ይለፃል። ለምሳሌ አሁን ምን እያሰብክ ይሆን መጥፎ ወይንም ጥሩ ?? የምታስበው ሀሳም ጥሩም ሆነ መጥፎ በሕይወትህ ተፅኖ እንዳለው አንትዘንጋ። ድንቅ ዕለተ ቅዳሜ @Nikunetactiveness 60 views09:53