Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ጊዜ መናገር የማይገባህን ቃል ትናገራለህ፡፡ ማድርግ የማይጠበቅብህን ነገር ታደርጋለህ፡፡ | ንጋት የአማርኛ ጥቅሶች

አንዳንድ ጊዜ መናገር የማይገባህን ቃል ትናገራለህ፡፡ ማድርግ የማይጠበቅብህን ነገር ታደርጋለህ፡፡ ምንም ማድረግ አትችልም ሰው ነህ፡፡ ስትኖር ትሳሳታለህ፡፡ ከስህተትህ ትማራለህ፡፡ ስትማር ታድጋለህ፡፡ የተሻልክ ሰውም ትሆናለህ፡፡ይህ ሰው የመሆን ሂደት ነው፡፡ መሳሳት፣ መማርና ማደግ!

Share
Comment
@NigatInspire