Get Mystery Box with random crypto!

ማንም ብትሆን የሰው ልጅ እስከሆንክ ድረስ ትንሽ ነኝ ብለህ አታስብ! ትናንሽ ቁልፎች | Nigat Inspire

ማንም ብትሆን የሰው ልጅ እስከሆንክ ድረስ
ትንሽ ነኝ ብለህ አታስብ!

ትናንሽ ቁልፎች ትላልቅ በሮችን
ይከፍታሉ . . . . ትናንሽ ቃላቶች ትላልቅ
ምክሮችን ይሰጣሉ . . . . ትናንሽ ስጦታዎች
ትላልቅ ደስታን ይለግሳሉ።

@NigatInspire