ይቅርታ ከመጠየቃችን በፊት ይቅርታ ለሚጠይቁ እና እነሱን ከማብራራታችን በፊት የእኛን ሁኔታ የሚያደንቁ እና...... የህይወት ጉድለቶቻችን ቢኖሩንም የሚወዱንን ጓደኞቻችንን አናጣም ግን ጓደኛ ማን እንደሆነ እንማራለን ፈታ ያለ ቀን ተመኘሁ 85 viewsTIGSTU AMBAW, 03:15