Get Mystery Box with random crypto!

ለውድ ወላጆች እንደሚታወቀው የነባር ተማሪዎችን ምዝገባ በ06/11/2014 ዓ.ም መጀመራችን ይታወ | Neway Challenge Academy-Official Account

ለውድ ወላጆች
እንደሚታወቀው የነባር ተማሪዎችን ምዝገባ በ06/11/2014 ዓ.ም መጀመራችን ይታወቃል። በዚህ መሰረትም በተሰጠው የግዜ ሰሌዳ ልጆቻችሁን ያስመዘገባችሁ ወላጆች ከልብ ልናመሰግን እንወዳለን። ነገር ግን አሁን ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ወላጆች ለምዝገባ የተሰጠው የግዜ ገደብ ከመጠናቀቁ በፊት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
ትምህርት ቤቱ!