Get Mystery Box with random crypto!

የተከበራችሁ ወላጆች እንደምታውቁት የሁለተኛውን መንፈቅ አመት ትምህርት ለማጠናቀቅ የቀረን ጥቂት ሳ | Neway Challenge Academy-Official Account

የተከበራችሁ ወላጆች
እንደምታውቁት የሁለተኛውን መንፈቅ አመት ትምህርት ለማጠናቀቅ የቀረን ጥቂት ሳምንታት ብቻ ናቸው። ስለዚህ እስከ ሰኔ ወር ድረስ ምንም አይነት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ በዚህ ሳምንት ውስጥ እንድታጠናቅቁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ትምህርት ቤቱ!