▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬ ➠ ሁሉም እንስሳት እና አዕዋፋት ዝናብ በሚዘንብበት ወቅት ወደ መጠለያቸው ገብተው ዝናቡን ያሳልፋሉ።ንስር የሚባለው አዕዋፍ ግን ዝናብ ሲዘንብ ራሱ ከ ደመና በላይ ማለትም ከዝናቡ በላይ እየበረረ ከዝናብ ራሱን ይከላከላል :: ➠ ጃፓን ውስጥ ሱሺ የተባለውን ሾርባ መሰል ምግብ አብሳይ ሼፍ ሆኖ ተምሮ ለመመረቅ የ 20 አመት ትምህርት ይጠይቃል::አስቡት አንድ ዶክተር ግን ዶክተር ለመሆን ቢበዛ 7 አመት ቢፈጅበት ነው:: ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @New_life_w ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯ 100 views@£$ love ♡, 14:05